Nu se pretează? Nu contează! Puteți returna produsele în până la 30 de zile
Cu un voucher cadou nu veți da greș. În schimbul voucherului, destinatarul își poate alege orice din oferta noastră.
Până la 30 de zile pentru returnare
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከተካሄዱት ስውርና ቀጥተኛ ጥቃቶች መካከል አንዱና ዋንኛው በጣልያን ወራሪዎች፣ በቫቲካን ካቶሊክ እና በኮሚንስት ደርግ የተፈጸመው ተሰናስሎ የሚታይ ነው። የመጽሐፉ ትኩረት በጣልያን ወረራ ወቅት በአባቶች ላይ በትለይ የበፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ግድያን በማስመልከት እስክ ደርግ ዘመን ተጎትቶ በመምጣት ለቤተ ክርስቲያን የውስጥፍፍል መሣሪያ ለማደረግ የተነዛውን የገዳይ አስገዳይ መረጃ በማጥራት ለሚመልከተው ሁሉ እውነቱን መግለጥ ነው። በዚህ ሥራ እግረ መንገዳችንን መረጃዎ እንዴት በግለሰብ፣ በድርጅት፣ በመንግሥት ደረጃ ሊበረዙና ለጥፋት ሊውሉ እንደሚችሉ እንማርበታለን።
Bună ziua! Sunt Libroamiko, consilierul dumneavoastră de cărți.
Cu ce vă pot ajuta?